የ15 ጊዜ የሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊው ሪያል ማድሪድ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ በቤርናባው የ2023 ሻምፒዮናውን ማንችስተር ሲቲ ያስተናግዳል፡፡ ...
ከ6 ወር ጨቅላ ህጻን እድሜ ጀምሮ እንደሚስተዋል የሚነገርለት ቅናት የእኔ ብቻ ከሚል ስሜት፣ ካለመተማመን ፣ ሰዎች ከዚህ ቀደም ከገጠማቸው ልምድ አንዳንድ ግዜም በራስ ካለመተማመን ሊመነጭ ይችላል፡፡ ...
(ደብል ኒሞኒያ) መጠቃት መጀመሩን ያረጋገጠችው ቫቲካን ከአምስት ቀናት በፊት ሮም በሚገኘው ጀመሊ ሆስፒታል የገቡትን የ88ቱን ጳጳስ ህክምና አወሳስቦታል ብላለች። ደብል ኒሞኒያ በሁለቱም ሳምባዎች ...
የኤምሬትስ ፕሬዝዳንት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን በአቡ ዳቢ ተቀብለው ሲያነጋግሩ ሀገራቸው ፍልስጤማውያንን ከመሬታቸው የማስወጣት እቅድ እንደማትቀበል ነግረዋቸዋል ብሏል የኤምሬትስ የዜና ወኪል ዋም። ...
ፈረንሳዊው የቀድሞው የመድፈኞቹ የፊት መስመር አጥቂ ኦሊቨር ዥሩድ በመኖሪያ ቤቱ ላይ ዝርፊያ ተፈጽሞበታል ተብሏል፡፡ የታዋቂ ሰዎች ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገው ቲኤምዜድ የተሰኘው ድረገጽ ...
በወባ በሽታ በርካታ ዜጓን የምታጣው እስያዊቷ ፊሊፒንስ የወባ ትንኝ አድነው ለሚይዙ ዜጎች ሽልማት አዘጋጅታለች፡፡ ዴንጊ በተሰኘው የወባ ወረርሽኝ የተጠቃችው ፊሊፒንስ ለበሽታው መነሻ የሖነችው የወባ ...
በርካታ የዓለማችን ሀገራት መዳን በማይችሉ ህመሞች እና በስቃይ ውስጥ ያሉ ዜጎቻቸው በህክምና ታግዘው እንዲሞቱ የሚፈቅድ ህግ አላቸው፡፡ የአውሮፓዋ ስዊዘርላንድ ከፈረንጆቹ 1942 ጀምሮ በህክምና ...
ዘለንስኪ አሜሪካ ወሳኝ የዩክሬይን ማዕድናትን ለማውጣት ያቀረበችው ሀሳብ ፍትሃዊ አይደለም፤ እቅዱ የዩክሬንን የደህንነት ዋስትና አላከታተም ሲሉ ተናግረዋል። ዩክሬን ባለፈው ሳምንት አሜሪካ የዩክሬንን ...
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በቀድሞው የአሜሪካ አስተዳደር በሞስኮ ላይ ተጥለው የነበሩ የዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴ እቀባዎች መነሳታቸውን ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ አክለውም በቅርቡ ሁለቱ ...
ዶክተር ሙላቱ "ታሪካዊ ሁነቶችን አዛብተው አቅርበዋል" በሚል የከሰሱት የማስታወቂያ ሚኒስትሩ፥ ሀገራቸው በትግራዩ ጦርነት የተሳተፈችው "ህወሃት በኤርትራ ላይ መጠነሰፊ ሊያደርስ ጥቃት ስለነበር እና ...
በዓለማችን ካሉ ቀዳሚ የኤሌክትሮኒክስ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ሁዋዌ አዲስ ስልክ ለገበያ አቅርቧል፡፡ መሰረቱን ቻይና ያደረገው ይህ ኩባንያ ሶስት ቦታ መተጣጠፍ የሚችል ቅንጡ ስልክ በማሌዢያ ...
ሪፐብሊካን የኮንግረንስ አባሏ ክላውዲያ ቴኒ የትራምፕ ልደት ቀን (ሰኔ 14) ብሄራዊ በዓል ሆኖ እንዲከበር የሚጠይቅ ረቂቅ ህግ ማቅረባቸውን ዘ ሂል ዘግቧል። የትራምፕ የልደት ቀን ከአሜሪካ የሰንደቅ አላማ ቀን ጋር በተመሳሳይ ቀን የፌደራል የህዝብ በዓል ሆኖ መከበር እንዳለበት ነው ረቂቁ የሚጠይቀው። ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results