News

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - - የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
“ህንፃዎቹ የተወሰነ የርዕደ መሬት መጠንን ይቋቋማሉ” መንግሥት በኢትዮጵያ ያሉት አብዛኞቹ ህንፃዎች በዲዛይን ወቅት በሚፈጠር ክፍተትና በግንባታ ጥራት ጉድለት የተነሳ ለርዕደ መሬት አደጋ የተጋላጡ እንደሆኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
በወቅታዊው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ክዋኔ ውስጥ የሴቶች ተሳትፎ እየቀነሰ እንደመጣ፣ በዘርፉ የተሰማሩ ሦስት የሴቶች እና የሰብአዊ መብቶች ድርጅት መሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ፡፡ ሴቶች፣ ከመንግሥታዊ ተቋማት እና ከውሳኔ ሰጭነት ዕርከን ውጭ ...
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የአመያ ወረዳ፣ ባለፈው ሰኞ ተፈጸመ በተባለ የታጣቂዎች ጥቃት፣ 12 ሰዎች መገደላቸውንና የቆሰሉም መኖራቸውን፣ የወረዳው አስተዳደር እና ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል። የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ጌታቸው ኦላና ...
በቀይ ባሕር ላይ በሚመላለሱ የንግድ መርከቦች ላይ በየመን አማጺያን የሚሰነዘረውን ጥቃት ለመከላከል በሚል፣ አንድ የጀርመን የባሕር ላይ የጦር መርከብ ትናንት ወደ አካባቢው መቅዘፍ ጀምሯል። የአውሮፓ ኅብረት ተልዕኮ አካል መሆኑ ተነግሯል ...
በዓለም ላይ እየተካሄዱ ባሉ የትጥቅ ግጭቶች በሕፃናት ላይ ተደርሱት ጥቃቶች እየጨመሩ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል። ከእስራኤል እስከ የፍልስጤማውያን ግዛቶች፤ ከሱዳን እስከ ሚያንማር እና ዩክሬን ባለፈው 2023 በነበሩ ...
በጣልያን ወረራ ወቅት ለሰባት ወራት ለኢትዮጵያ መንግሥት መቀመጫ ሆና ያገለገለችውና በሃያኛው መቶ ክፍለ ዘመን መባቻ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የንግድ መዳረሻ የነበረችው ጎሬ ከተማ፣ አሁን ላይ ብዙ ታሪኮችን እንደያዘች መረሳቷን ነዋሪዎቿ ...