የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን 5 ኪሎግራም በሚመዝነውና ሳይፈነዳ ተጠምዶ በተገኘው ፈንጂ ላይ "በቀል ከቱልካረም" የሚል ጽሁፍ እንዳለው ዘግበዋል። "ቱልካረም" የእስራኤል ጦር በሃይል በተያዘችው ዌስትባንክ የጀመረውን "የጸረ ሽብር ዘመቻ" የሚያመላክት ነው ተብሏል። ...
ባለፈው አመት 50 ባለ አምስት ዲጂት ቁጥሮችን በፍጥነት በመደመር የአለም ክብረወሰንን የሰበረው አርያን በቅርቡ በዱባይ በተካሄደ ውድድር በአንድ ቀን ብቻ ስድስት ክብረወሰኖችን መሰባበሩን የህንዱ ...
የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ይህን የእንቁላል ዋጋ መናር ለማስተካከል ሲባል ከቱርክ ጋር ስምምነት ፈጽሟል። በዚህ ስምምነት መሰረት ቱርክ ለአሜሪካ 15 ሺህ ቶን ወይም 700 ኮንቴይነር እንቁላል ...
ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኤም 23 አማፂያን በምስራቃዊ ግዛቶቿ እያደረጉ ያሉትን መስፋፋት ለመግታት ቻድን ወታደራዊ ዕርዳታ ጠየቀች፡፡ የኤም 23 ታጣቂዎች በቅርብ ጊዜያት በማዕድን በበለጸጉት ...
የግብጽ ብሄራዊ ቴሌቪዥን የፕሬዝዳንቱ የሪያድ ጉዞ ዋነኛ አለማን ባይጠቅስም በጋዛ ወቅታዊ ጉዳይ ከሳኡዲው ልኡል አልጋወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር እንደሚመክሩ እየተዘገበ ነው። ...
ፕሬዝዳንቱ በሰጡት ትዕዛዝ የፔንታጎን ከፍተኛ ባለስልጣናት ከሀገሪቱ የመከላከያ በጀት ላይ በአመት እስከ 8 በመቶ ድረስ ቅናሽ ለማድረግ የሚያስችል እቅድ የሚያዘጋጁ ይሆናል፡፡ እቅዱ ተግባራዊ መሆን ...
ወደ አዳራሹ ለመግባት ታዳሚዎች ከ53 ፓውንድ እስከ 160 ፓውንድ ክፍያ መክፈል ግዴታ ሲሆን ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ጋር ፎቶ ለመነሳት ደግሞ 121 ፓውንድ ያስከፍላሉ ሲል ዘ ጋርዲያን ዘግቧል። አሁን ላይ ለዴይሊ ሜይል በአምደኝነት እያገለገሉ ያሉት ቦሪስ ጆንሰን ከአሜሪካዊው ታዋቂ ጋዜጠኛ ተከር ካርልሰን ጋር ...
استقر سعر الدولار اليوم في مصر مقابل الجنيه، خلال تعاملات الجمعة 21 فبراير/ شباط 2025، بالتزامن مع قرار البنك المركزي المصري ...
منذ ان عاد دونالد ترامب للبيت الأبيض كشف بوضوح عن طموحاته لضم غرينلاند، وأصر على أن الولايات المتحدة سوف تسيطر على الجزيرة، ...
ووَفقًا لتقرير حجم سوق العملات المشفرة السنوي الصادر عن Crypto.com، شهد تبني العملات المشفرة عالميًا نموًا بنسبة 13% خلال عام ...
مُستلهمة خطة إسرائيل في تفجير أجهزة بيجر لبنان، سعت أوكرانيا إلى استنساخ الفكرة في حربها مع روسيا، عبر إخفاء قنابل صغيرة في ...
وسط تقلبات جيوسياسية، أثار الرئيس الفرنسي، إيمانويل ماكرون، مخاوف اندلاع الحرب العالمية الثالثة في قلب القارة الأوروبية.