የሳኡዲ ልኡል አልጋወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ከግብጽ፣ ዮርዳኖስ፣ አረብ ኤምሬትስ፣ ኩዌት፣ ኳታር፣ ኦማ እና ባህሬን መሪዎች ጋር "መደበኛ ያልሆነ ወንድማዊ" ምክክር ያደርጋሉ ብሏል የሳኡዲ ዜና ...
የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን 5 ኪሎግራም በሚመዝነውና ሳይፈነዳ ተጠምዶ በተገኘው ፈንጂ ላይ "በቀል ከቱልካረም" የሚል ጽሁፍ እንዳለው ዘግበዋል። "ቱልካረም" የእስራኤል ጦር በሃይል በተያዘችው ...
ክሪስቲና ሙራይ የ38 ዓመት ሴት ስትሆን ከአምስት ወር በፊት ነበር ወንድ ልጅ የወለደችው፡፡ እናት መሆን ህልሜ ነበር የምትለው ሙራይ ለዓመታት ከተዘጋጀች በኋላ የምትመኘውን እናት መሆን ችላ ነበር፡፡ ይህን ህልሟን ለማሳካት ስትልም የወንድ የዘር ፍሬ ከሚለግሱ በጎ ፈቃደኛ በተገኘ የወንድ የዘር ፍሬ በመጠቀም የራሷን ...
ባለፈው አመት 50 ባለ አምስት ዲጂት ቁጥሮችን በፍጥነት በመደመር የአለም ክብረወሰንን የሰበረው አርያን በቅርቡ በዱባይ በተካሄደ ውድድር በአንድ ቀን ብቻ ስድስት ክብረወሰኖችን መሰባበሩን የህንዱ ...
የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ይህን የእንቁላል ዋጋ መናር ለማስተካከል ሲባል ከቱርክ ጋር ስምምነት ፈጽሟል። በዚህ ስምምነት መሰረት ቱርክ ለአሜሪካ 15 ሺህ ቶን ወይም 700 ኮንቴይነር እንቁላል ...
ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኤም 23 አማፂያን በምስራቃዊ ግዛቶቿ እያደረጉ ያሉትን መስፋፋት ለመግታት ቻድን ወታደራዊ ዕርዳታ ጠየቀች፡፡ የኤም 23 ታጣቂዎች በቅርብ ጊዜያት በማዕድን በበለጸጉት ...
የግብጽ ብሄራዊ ቴሌቪዥን የፕሬዝዳንቱ የሪያድ ጉዞ ዋነኛ አለማን ባይጠቅስም በጋዛ ወቅታዊ ጉዳይ ከሳኡዲው ልኡል አልጋወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር እንደሚመክሩ እየተዘገበ ነው። ...
ፕሬዝዳንቱ በሰጡት ትዕዛዝ የፔንታጎን ከፍተኛ ባለስልጣናት ከሀገሪቱ የመከላከያ በጀት ላይ በአመት እስከ 8 በመቶ ድረስ ቅናሽ ለማድረግ የሚያስችል እቅድ የሚያዘጋጁ ይሆናል፡፡ እቅዱ ተግባራዊ መሆን ...
ወደ አዳራሹ ለመግባት ታዳሚዎች ከ53 ፓውንድ እስከ 160 ፓውንድ ክፍያ መክፈል ግዴታ ሲሆን ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ጋር ፎቶ ለመነሳት ደግሞ 121 ፓውንድ ያስከፍላሉ ሲል ዘ ጋርዲያን ዘግቧል። አሁን ላይ ለዴይሊ ሜይል በአምደኝነት እያገለገሉ ያሉት ቦሪስ ጆንሰን ከአሜሪካዊው ታዋቂ ጋዜጠኛ ተከር ካርልሰን ጋር ...
ሽሪ ቢባስ እና በሃማስ ታጣቂዎች በጥቅትምት 7 2023 ሲያዙ የዘጠኝ ወር እና አራት አመት እድሜ የነበራቸው ህጻናት ልጆቿ (ክፊር እና ኤሪያል) የእስራኤላውያን የትግል ምልክት ሆነው ቆይተዋል። ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትሩዝ በተባለው የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ የዩክሬኑን ፕሬዝዳንት ቮሊድሚር ዘለንስኪን “ያለ ምርጫ የተቀመጠ አምባገነን ነው" ብለዋል። ...
የሮማው ጳጳስ ፍራንሲሲ በተመንፈሻ አካላቸው ላይ ያጋጠማቸውን ህመም ለመታካም ሆስፒታል ከገቡ ስድስተኛ ቀናቸውን ማስቆጠራቸው ቫቲካን የእሳቸውን ሁኔታ አስመልክታ ባወጣችው ወቅታዊ መረጃ አስታውቃለች። ...